ግንቦት ፳፱

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ግንቦት ፳፱ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፷፱ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፷፬ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፺፯ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፺፮ ቀናት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፰፻፸፭ ዓ/ም - በዓለም የታወቀው የምጣኔ ሀብት ጥናት ሊቅ፤ የእንግሊዝ ተወላጁ ጆን ሜይናርድ ኪይንስ (John Maynard Keynes) በዚህ ዕለት ተወለደ።


ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፱፻፷ ዓ/ም - የአሜሪካ መንግሥት ዓቃቤ-ሕግ ሮበርት ፍራንሲስ ኬኔዲ በሎስ አንጀለስ ከተማ በነፍሰ ገዳይ ጥይት በቆሰሉ ማግሥት በዛሬው ዕለት አረፉ።

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ