ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥር 28

ከውክፔዲያ

ጥር ፳፰

  • ፲፱፻፶ ዓ/ም - በግብጽ፣ ጋማል አብደል ናስር የአገሪቱ የመጀመሪያው ፕሬዚደንት ሆነው ታጩ።
  • ፲፱፻፶ ዓ/ም - የአሜሪካ ኅብረት አየር ኃይል በሳቫና (ጂዮርጂያ) ጠረፍ አካባቢ አንድ የሃይድሮጅን ቦምብ ጠፍቶበት እስካሁን አልተገኘም።