Jump to content

ውይይት:ማህፈድ

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

በቅድሚያ ሰላምታዬ ይድረስ፤ የዚህ ገፅ አርዕስት ማህፈድ ሳተርንን ለመተካት እንዴት ተመረጠ? ለምን ለፍለጋ የሚያመች ቃላት አንጠቀምም? ይህ ርዕስ ተስማሚነው ትላላችሁ? አርዕስቱን ልቀይረው እፈልጋለሁ ነገር ግን አስቀድሞ ማወያየቱ የተሻለ ይመስለኛል አመሰግናለሁ። --Hinstein talk 13:17, 20 ኦገስት 2010 (UTC)[reply]

you can use redirect so that if some one looks for saturn then they will be directed to this page. ማህፈድ is most probably the Ethiopian/Geez name for Saturn.