ውይይት:ቸኪያ

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

ሪፑብሊክ ወይስ ሪፐብሊክ[ኮድ አርም]

ትልቅ ነገር ባይሆንም ወጥ አጠቃቀም ቢኖረን መልካም ይመስለኛል:: በኋላ አንባቢ ምን መፈለግ እንዳለበት ለመገመት ይቀለዋልና:: በነገራችን ላይ እንዲህ አይነት ነገሮች ላይ የምንስማማበት (የትኛውን እንደምንጠቀም የምንመርጥበት) ቦታ ካለ እባካችሁን ጠቁሙኝ:: <> አብዲሣ አጋ »ጭውውት|አስተዋጽኦ« 08:36, 5 September 2006 (UTC)

The three historical lands, that Česká republika (Czech Republic) consists from[ኮድ አርም]

There is historical land called Morava (Moravia, Mähren; about 1/3 of the whole area of Czech republic; to the east of "Czechia"). And there is Slezsko (the rest of former Silesia - Schlesien taken from the Habsburger monarchie by Prussia in the half of 18. century; with some legal binding up to the beginning of 19. century) above Morava. Pavel Fric (talk) 20:00, 28 ኖቬምበር 2014 (UTC)[reply]

ድሮ ብዙ የውጭ ቃላት አጻጻፍ እንደ ፈረንሳይኛ ነበር. (ምሳሌ - ሬፑብሊክ, ፖሎኝ, ስዊስ). ምክንያቱም የቋንቋ ንጉሥ ሲባል ነገሥታት የፈረንሳይኛ ዕውቀት ነበራቸው.

ዛሬ በተለይ የእንግሊዝኛ ተጽእኖ ጸንቷልና 'ሪፐብሊክ, ፖላንድ, ስዊጸርላንድ' የሚመስል አጻጻፍ ብዙ ጊዜ በአማርኛ ይታያል. ክሬምሊን ደግሞ የሩስኛ ተጽእኖ ሳይሆን የእንግሊዝኛ ተጽእኖ በኢትዮጵያ ያስፋፋ ነበር.

ስለዚህ አሁኑ ሁለቱ አጻጻፎች ተቀባይነት አላቸው - ሬፑብሊክ (ልሣነ ንጉስ) ወይም ዘበናይ ሪፐብሊክ, እንዲያም ተቀላቅሎ ሪፑብሊክ ሊታይ ይችላል. ከዚህ በላይ ከአሜሪካ እና ከብሪታንያ አጠራር ልዩነት ስላለ ድርብ አጻጻፍ ለፈጥር ይችላል.

እንኳን ለነዚህ አይነት ውጭ አገር ቃላት በዊኪፔድያ / ውክፐዲያ, በ"redirect" ዘዴ ሁለቱ አንዴ ሊኖሩ ይችላሉ ግን የተመረጠው ስያሜ የመጣጥፉ ስም ይሆናል ሌሎቹ ሪዳይረክቶች ይሆናሉ. በዋነኛ (እንግሊዝ) ዊኪፔድያ ደንቡ በ'ተራነት' ይከተላል, ጥያቄ ወይም ክርክር ካለ ግን በምርጫ ነው.

ምርጫ እናደርግ? 'ሬፑብሊክ' መጀመርያ ከፈረንሳይኛ république ወደ እንግሊዝኛ republic ሆነ, ከፈረንሳይኛ በፊት በሮማይስጥ res publicum ('ሕዝባዊ ነገር') ማለት ነበር.

ምን ታስባላችሁ? ክብሮች ፈቃደ (ውይይት) 11:21, 5 September 2006 (UTC)