ዐቢይ አህመድ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ዐቢይ አህመድ አሊ
ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር
ቀዳሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ
የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚንስትር
ከ2007ዓ.ም. እሰከ 2008ዓ.ም.
የመረጃ መረብ ደህንነት ኤጀንሲ
ከ2000ዓ.ም. እሰከ 2003ዓ.ም.
የተወለዱት ጂማኢትዮጵያ
የፖለቲካ ፓርቲ ኢህአዴግ
ዜግነት ኢትዮጵያ
ሀይማኖት ክርስትያን

ዶ/ር ዓቢይ ኣህመድ አሊ (የተወለዱት በነሐሴ 9 ቀን 1968 ዓ.ም.) የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አራተኛው እና የአሁኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ናቸው።


በመስከረም 30 ቀን 2012 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 11 ቀን 2019) ለኢትዮ-ኤርትራ እርቅ ላደረጉት ታላቅ አስተዋጽዖ የ2019ን የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸንፈዋል።


ኣዲስ ኣበባ ሰኔ ፲፮፣ ፳፻፲ ዓ.ም.