ዘጠኝ
Appearance
ዘጠኝ በተራ አቆጣጠር ከስምንት የሚከተለው ቁጥር ነው።
ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ፱ ነው፣ ይህም ከግሪክ አልፋቤት ፊደል ጤታ («θ») እንደ ተወሰደ ይታመናል።

በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 9 ከሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች ተደረጀ። እነዚህ ምልክቶች በአውሮፓ ከ968 እና 1550 ዓም መካከል እየተደረጁ ተቀባይነት አገኙ። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«ዘጠኝ» ምልክት «IX» ነበር።
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |