የመስቀል ወፍ
Appearance
የመስቀል ወፍ የተለያዩ የወፍ ዝርያወች በአንድነት የሚታወቁበት ስያሜ ሲሆን እነዚህ ወፎች፣ በተለምዶ እንደሚታወቀው፣ ከሌላ ቦታ የሚሰደዱ አይደሉም። ይልቁኑ ሃገር በቀል የሆኑ ዘሮች ናቸው። መስከረም ሲወጣ የመራቢያቸው ጊዜ ስለሆነ የተቃራኒ ፆታን ቀልብ ለመሳብ የላባቸው ቀለም ይቀየራል። በአዚህ ምክንያት አዲስ የመጡ ወፎች ይመስላሉ። ባጠቃላይ «የመስቀል ወፍ» የሚለው ቃል ለእንግሊዝኛ bishops, indigo-birds, whydah and widowbirds ተብለው ለሚታወቁት አራት አይነት ወፎች መጠሪያነት ሲያገለግል ከ10 በላይ ዝርያወችን በጥላው ስር ይይዛል።
-
በንግሊዝኛ ዊዶው በርድ የምትባለው
-
በእንግሊዝኛ ቢሾፕ የምትባለው
-
በእንግሊዝኛ ቭሌጅ ኢንዲጎ የምትባለው
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |