የማቴዎስ ወንጌል

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ቅዱስ ማቴዎስ እንደ ጻፈው ወይም በአጭሩ የማቴዎስ ወንጌልኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ ቅዱስ ማቴዎስ የተጻፈው ወንጌል ነው። ከአራቱ ወንጌላት አንደኛው ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ አዲስ ኪዳን ውስጥ ከሁሉ በፊት ይገኛል።

አሁን መጀመርያ የምናውቀው ቅጂ በግሪክኛ ቢሆንም፣ ጽሑፉ በዕብራይስጥ እንደ ተቀነባበረ ከጥንት ጀምሮ በልማድ እንዲሁም እስካሁን በዛሬ ሊቃውንት ታስቧል።

: