Jump to content

የሰርቬይ ማይል

ከውክፔዲያ

የሰርቬይ ማይል አንዱ የርዝመት መለኪያ አሀድ ነው። በተለይም በመንገድ ቅየሳ (surveying) ላይ የተሰማሩ ግለሰቦች አዘውትረው ይጠቀሙበታል። 1 የሰርቬይ ማይል ከ5280 የሰርቬይ ጫማ፣ 1609.3472 ሜትር እና 5280.01 ጫማ ጋር እኩል ነው።