የአለቃ ታየ ጽሑፎች1899

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

የአለቃ ታየ ጽሑፎች1899አለቃ ታየ ተሰብስበው የተደረሱ ቅኔወችን፣ እንቆቅልሾችንተረትና ምሳሌዎችን፣ እንግዳ ረዣዣም አባባሎችን (ቀልዶችን?) እና አጫጭር ታሪኮችን ያካትታል። ይሄውም የሆነው አለቃ ታየ በአስተማሪነት በጀርመን ዩኒቬርስቲ ውስጥ ተቀጥረው በሚሰሩበት በ1899 ዓ.ም. ነበር። ጽሁፎቹን ወደ ጀረምን ተርጉሞ ያሳተመው ዩጂን ሚቶዊች የተሰኘ ጀረመናዊ ነበር።

የመጽሐፉን ገጾች ለማንበብ ምስሉ ላይ ይጫኑ