የአጼ ተክለጊዮርጊስ ዜና መዋዕል
Appearance
የአጼ ተክለጊዮርጊስ ዜና መዋዕል በግዕዝ እንደተጻፈና በኸርበርት ጆሴፍና ዌልድ ብለንዴል ወደ እንግሊዝኛ እንደተተረጎመ ፣ በ1922 በካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ እንግሊዝ እንደታተመ ከጎን ቀርቧል። ይህ መጽሃፍ ዘመነ መሳፍንት ተብሎ በሚታወቀው ጊዜ የተነሱትን የተለያዩ ነገሥታት ግዛት በግዕዝ በኢትዮጵያውያዊ አይን እማኞች የሚመዘግብና ወደ እንግሊዝኛ የሚተረጉም ነው።
የግዕዙ የአጼ ተክለጊዮርጊስ (1779-1795) ዜና መዋዕል ከገጽ 30 ይጀምራል፣ የእንግሊዝኛ ትርጉሙ ከገጽ 237 ይጀምራል።