የአጼ ቴዎድሮስ ዘመን ምስሎች
Appearance
-
ዘመናዊ ምስል
-
ንጉሱ እየቆፈሩ መንገድ ሲያሰሩ፡ 1852 ዓ.ም.
-
ንጉሱ ሰራዊታቸው አባይ ወንዝን ሲሻገር ሲቆጣጠሩ
-
አጼ ቴዎድሮስ
-
የዓፄ ቴዎድሮስ ወታደሮች (1830ወቹ)
-
አጼ ቴዎድሮስና አንበሶቻቸው
-
የዚያው ዘመን አዝማሪ ፎቶ፣ 1860 ዓ.ም
-
አቡነ ሰላማ
-
ሴቫስቶፖል መድፍ
-
ቴዎድሮስን ብሪታንያ ስትወጋ የሚያሳይ ካርቱን፡ የሁለቱን የአለባበስ ስልት ያስተውሉ
-
የፈረንሳይ ጋዜጣ ካርቱን - 1859 ዓ.ም. ፡ በንጉሱና በብሪታኒያ ያለውን ጥል የሚዘግብ
-
አውሮጳዊ የቴዎድሮስ እስረኞች
-
ሴባስቶፖል የተሰኘው መድፍ ወደ መቅደላ ምሽግ ሲጎተት
-
ሮበርት ናፒየር በሰሜኑ ኢትዮጵያ
-
የመቅደላ ምሽግ
-
መቅደላ
-
ቆቂት በር፣ መቅደላ በ1860
-
የናፒየር ሰራዊት የመቅደላን ምሽግ ሲወጣ
-
ንጉሱ ሽጉጣቸውን ሲጎርሱ
-
አጼ ቴዎድሮስ ልክ ከሞቱ በኋላ መጋቢት 13፣ 1860 የተሳለ የራሳቸው ምስል
-
ንጉስ ቴዎድሮስ በሞቱበት፣ 1860 ዓ.ም.
-
ቴዎድሮስ መጀመሪያ የተቀበሩበት የመቅደላው መድሃኔ አለም ቤተክርስቲያ
-
የእንግሊዝ ወታደሮች በመቅደላ ማማ
-
መቅደላ በእንግሊዝ ሰራዊት ሲቃጠል፣ 1860 ዓ.ም.
-
የናፒየር ሰራዊት ከመቅደላ የዘረፈውን ቅርስ ይዞ ወደ ምጽዋ ሲንቀሳቀስ
-
የቴዎድሮስ ሰራዊት ከመቅደላ ጦርነት በኋላ ሲበታተን
-
የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ ቀሚስ -- በብሪታኒያ ቤተ መዘክር
-
ልጅ አለማየሁ
-
ልጅ አለማየሁ
-
ልጅ አለማየሁ
-
ልጅ አለማየሁ
-
ልጅ አለማየሁ
-
ልጅ አለማየሁ ፎቶ ላይ የሚታየው የቴዎድሮስ ጋሻ ባሁኑ ዘመን