የኦሎምፒክ ጨዋታዎች

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
የኦሎምፒክ አርማ

የኦሎምፒክ ጨዋታዎች (ወይም ኦሊምፒክስ) በየአራቱ ዓመታት የሚከሠት ትልቅ ዓለም አቀፍ እስፖርት ውድድር ድርጊት ነው። የሞቄ ወቅት ኦሎምፒክ ጨዋታዎች በኢትዮጵያ ክረምት ወቅት በሞቀ ቦታ ይደረጋል፤ የበረድ ወቅት ኦሎምፒክ ጨዋታዎች ደግሞ በኢትዮጵያ በጋ በስሜኑ ክፍለ-አለም ይደረጋሉ።

በጥንት መጀመርያ ኦሎምፒክ ጨዋታዎች ከ784 ዓክልበ. ጀምሮ እስከ 385 ዓም ድረስ በየአራቱ አመታት በግሪክ አገር ተቀጠሉ። ዘመናዊ ጨዋታዎች በ1888 ዓም ተጀመሩ።