የኮርያ ነገሥታት ዝርዝር

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ማስታወሻ፦ ከ200 ዓክልበ. አስቀድሞ የነበሩት የኮርያ ነገሥታት በታሪክ ሊቃውንት ዘንድ ከአፈ ታሪካዊ ሁኔታ በላይ የላቸውም።

የጎጆሰን ስርወ መንግሥት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በኮርያዊ ተውፊት መሠረት ዳንጉን ዋንገም በኮርያ የደረሰው በቻይና ጥንታዊ ንጉሥ ያው 25ኛው አመት ሲባል ይህ የሆነው በኮርያ ሊቃውንት አቆጣጠር በ2341 ዓ.ም. ነበረ።

# ስም ኮርይኛ ዘመን ዓክልበ. (በልማዳዊ አቆጣጠር)
1 ታንጉን ዋንገም 왕검 2341-2248
2 ቡሩ 부루 2248-2214
3 ጋርውክ 가륵 2214-2163
4 ኦሳ 오사 2163-2098
5 ጐል 구을 2098-2063
6 ታልሙን 달문 2063-2047
7 ሃንዩል 한율 2047-2022
8 ሰውሃን 서한 2022-1965
9 አሱል 아술 1965-1937
10 ኖውል 노을 1937-1914
11 ዶሄ 도해 1914-1878
12 አሃን 아한 1878- 1851
13 ህውልዳል 흘달 1851-1808
14 ጎቡል 고불 1808-1779
15 ፐውርውም 벌음 1779-1746
16 ዊና 위나 1746-1728
17 የውል 여을 1728-1665
18 ዶንገም 동엄 1665-1645
19 ጉሞሶ 구모소 1645-1620
20 ጎሆል 고홀 1620-1609
21 ሶቴ 소태 1609-1576
22 ሴክቡሉ 색불루 1576-1559
23 አሙል 아물 1559-1540
24 የውና 연나 1540-1527
25 ሶላ 솔나 1527-1511
26 ቹሮ 추로 1511-1502
27 ቱሚል 두밀 1502-1457
28 ሄሞ 해모 1457-1435
29 ማህዩ 마휴 1435-1426
30 ኔህዩ 내휴 1426-1373
31 ድውንጎል 등올 1373-1367
32 ቹሚል 추밀 1367-1359
33 ጋሙል 감물 1359-1350
34 ኦሩሙን 오루문 1350-1330
35 ሳበውል 사벌 1330-1319
36 ሜርውክ 매륵 1319-1301
37 ማሙል 마물 1301-1293
38 ዳሙል 다물 1293-1274
39 ዱሆል 두홀 1274-1246
40 ታርውም 달음 1246-1232
41 እውምቻ 음차 1232-1213
42 እውሩጂ 을우지 1213-1204
43 ሙሊ 물리 1204-1189
44 ጉሙል 구물 1189-1182
45 የውሩ 여루 1182-1177
46 ቦውል 보을 1177-1166
47 ጎየውልጋ 고열가 1166-1136

የጊጃ ሥርወ መንግሥት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በአፈ ታሪክ የቻይና ንጉሥ ዦው ዉ በ1134 አክልበ. ግድም ጊጃን በጎጆሰን ዙፋን አስቀመጠው። ይህ ታሪክ ቀድሞ በቻይናም ሆነ በኮርያ ሊቃውንት የተቀበለ ሲሆን፣ አሁን ግን የቻይና ሊቃውንት ሲቀበሉት ብዙ የኮርያ ሊቃውንት አይቀበሉትም፤ የፊተኛው 47 ነገሥታት እስከ 203 ዓክልበ. ድረስ እንደ ነገሡ ያደርጋሉ እንጂ።

 1. ሙንሰውንግ (ጊጃ) (1134 – 1090 ዓክልበ.)
 2. ጃንግህየ (1090 -1065)
 3. ግየውንግህዮ (1065–1038)
 4. ጎንግጀውንግ (1038–1008)
 5. ሙንሙ (1008–980)
 6. ቴዎን (980–976)
 7. ግየውንግቻንግ (976–965)
 8. ህውንግፕየውንግ (965–951)
 9. ቸውርዊ (951–933)
 10. ሰውንህየ (933–904)
 11. ኡያንግ (904–851)
 12. ሙንህየ (851–801)
 13. ሰውንግደክ (801–786)
 14. ዶሄ (786–784)
 15. ሙንየውል (784–769)
 16. ቻንጉክ (769–756)
 17. ሙሰውንግ (756–730)
 18. ጀውንግየውንግ (730–711)
 19. ናክሰውንግ
 20. ህዮጆንግ
 21. ቸውንህዮ (666–642)
 22. ሱዶ (642–623)
 23. ኊያንግ (623–602)
 24. ቦንጊል (602–586)
 25. ደውክቻንግ (586–568)
 26. ሱሰውንግ (568–527)
 27. የውንገውል (527–511)
 28. ኢልሚን (511–494)
 29. ጀሰ (494–473)
 30. ቸውንጉክ (473–440)
 31. ዶጉክ (440–421)
 32. ህየውክሰውንግ (421–393)
 33. ኋራ (393-377)
 34. ሰውልሙን (377–369)
 35. ግየውንግሱን (369–350)
 36. ጋደውክ (350–323)
 37. ሳምህዮ (323–298)
 38. ህየውንሙን (298-259)
 39. ጃንግፕየውንግ (259–240)
 40. ጆንግቶንግ (240–228)
 41. ኤ (ጁን) (228–203)