የዋቅላሚ ወገኖች

ከውክፔዲያ

ከ 800 በላይ የዋቅላሚ ወገኖች ሲኖሩ እያንዳንዱ የዋቅላሚ ወገን በስሩ የተለያዩ ዝርያዎችን ይይዛል። የዋቅላሚ ወገኖች በፊደል ተራ ቅደም ተከተል እንደሚከተለው ተዘርዝረው ሊቀመጡ ይችላሉ።

አካንቶሴራስ አካንቶፎራ፣ አሴታቡላሪያ፣ አክናንተስ፣ አክናንቲዲየም፣ አሲኔቶሰፖራ፣ አክሮኬቲየም፣ አክሮሲፎኒያ፣ አክቲናስትረም፣ አክቲኔላ፣ አክቲኖክሎሪስ፣ አክቲኖሳይለስ፣ አክቲኖፕቲከስ፣ አክቲኖስፌሪየም ፣ አክቲኖቴኒየም፣ ኤጋሮፒላ፣ አጋርዲዬላ፣ አጋረም፣ አግላዎታምኒዮን፣ አግሚኔለም፣ አንፌልቲያ፣ አካሺዎ፣ አላሪያ፣ አሌክሳንድሪየም፣ አሞርፎክሎራ፣ አምፊዲኒዮፕሲስ፣ አምፊዲኒየም፣ አምፊፕሊውራ፣ አምፊሮዋ፣ አምፎራ፣ አምስኮቲያ፣ አናቤና፣ አናቤኖፕሲስ፣ አናድዮሚኒ፣ አናይሶኔማ፣ አንኪስትሮዴስመስ፣ አንካይራ፣ አኖሞዊዎኒስ፣ አኖትሪኪየም፣ አንቶፋይሳ፣ አንቲታምኒዮን፣ አፋኒዞሜኖን፣ አፋኖካፕሳ፣ አፋኖቼቴ፣ አፋኖቴሴ፣ አፒዮሲስቲስ፣ አፖዶክሎሪስ፣ አራክኖዲስከስ፣ አስኮፋይለም፣ አስፓራጎፕሲስ፣ አስፔሮኮከስ፣ አስታሲያ፣ አስቴሪዎኔላ፣ አስቴሮኮከስ፣ አስቴሮላምፕራ፣ አትሂያ፣ አውዶዊኔላ፣ አውላኮዲስከስ

ባሲላሪያ፣ ባልቢያኒያ፣ ባሊዬላ፣ ባምቡሲና፣ ባንጊያ፣ ባቶፎራ፣ ባሲክላዲያ፣ ባትራኮስፔርመም፣ በርኪሌያ፣ ቢዱልፊያ፣ ቢጊሎዌላ፣ ቢኮሴካ፣ ባይኑክሊሪያ፣ ባይረሚስ፣ ቢትሪቺያ፣ ቦዳኔላ፣ ቦዶ፣ ቦኒማይሶኒያ፣ ቦሮዲኔሎፕሲስ፣ ቦርዢያ፣ ቦስትሪቺያ፣ ቦትሪዲዎፕሲሰ፣ ቦትሪዲየም፣ ቦትሪዎኮከስ፣ ብራኪዮሞናስ፣ ብራኪሲራ፣ ብሬቢሶኒያ፣ ብራዮፕሲስ፣ ቡልቦቼቴ፣ ቡሚሌሪያ፣ ቡሚሌሪዎፕሲስ