Jump to content

የዝርዝር ሂሳብ (እስታቲስቲክስ)

ከውክፔዲያ

የዝርዝር ሂሳብ (እስታቲስቲክስ) የቁጥር መረጃዎችን ከነጠላ እና የቡድን ሙከራዎች ጋር በማዛመድ ውቴታማ ወደሆነ ጥቅም የሚለውጥ የሳይንስ ዘርፍ ነው። መረጃዎቹን ሰብስቦ ጥቅም ላይ ማዋል ብቻ ሳይሆን የመረጃዎቹን አሰባሰብ ዘዴ እና የሙከራ መንገዶችንም የሚጠቁም ሳይንስ ነው።