የዳግማዊ አጼ ተክለሃይማኖት ዜና መዋዕል

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
የሚያዩት ገጽ ላይ ወይም እዚህ ላይ [1] በመጫን የመጽሐፉን ገጾች በግዕዝና በእንግሊዝኛ ማንበብ ይችላላሉ

የዳግማዊ አጼ ተክለሃይማኖት ዜና መዋዕል በግዕዝ እንደተጻፈና በኸርበርት ጆሴፍዌልድ ብለንዴል ወደ እንግሊዝኛ እንደተተረጎመ ፣ በ1922 በካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ እንግሊዝ እንደታተመ ከጎን ቀርቧል። ይህ መጽሃፍ ዘመነ መሳፍንት ተብሎ በሚታወቀው ጊዜ የተነሱትን የተለያዩ ነገሥታት ግዛት በግዕዝ በኢትዮጵያውያዊ አይን እማኞች የሚመዘግብና ወደ እንግሊዝኛ የሚተረጉም ነው።

የግዕዙ የአጼ ተክለ ሃይማኖት ዜና መዋዕል ከገጽ 7 ይጀምራል፣ የእንግሊዝኛ ትርጉሙ ከገጽ 203 ይጀምራል።