የ1958 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ
የ1958 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ |
|
---|---|
ይፋዊ ምልክት
|
|
የውድድሩ ዝርዝር | |
አስተናጋጅ | ![]() |
ቀናት | ከሰኔ ፩ እስከ ሰኔ ፳፪ ቀን |
ቡድኖች | ፲፮ (ከ፫ ኮንፌዴሬሽኖች) |
ቦታ(ዎች) | ፲፪ ስታዲየሞች (በ፲፪ ከተማዎች) |
ውጤት | |
አሸናፊ | ![]() |
ሁለተኛ | ![]() |
ሦስተኛ | ![]() |
አራተኛ | ![]() |
እስታቲስቲክስ | |
የጨዋታዎች ብዛት | ፴፭ |
የጎሎች ብዛት | ፻፳፮ |
የተመልካች ቁጥር | 919,580 |
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) | ![]() ፲፫ ጎሎች |
← ![]() ![]() |
የ1958 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፮ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሰኔ ፩ እስከ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፶ ዓ.ም. በስዊድን ተካሄዷል። ብራዚል ስዊድንን ፭ ለ ፪ በፍፃሜው ጨዋታ በመርታት ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫውን ወስዷል። እስከዛሬ ድረስ ይህ የዓለም ዋንጫ በአውሮፓ ተስተናግዶ የአውሮፓ ቡድን ያላሸነፈበት ብቸኛ ውድድር ነው። በዛ ጊዜ ብዙ ዕውቅና ባያገኝም ፔሌ ለመጀመሪያ ጊዜ በዓለም ዋንጫ የተሳተፈው በዚህ ውድድር ነው።