ያደላል
Appearance
ያደላል | |
---|---|
![]() | |
የሐመልማል አባተ አልበም | |
የተለቀቀበት ቀን | {2013 እ.ኤ.አ. |
ቋንቋ | አማርኛ |
አሳታሚ | አመል ፕሮዳክሽንስ |
ያደላል በ2013 እ.ኤ.አ. የወጣ የሐመልማል አባተ አልበም ነው። ለአልበሙ ሥራ የወጣው ከ፭፻ ሺህ ብር በላይ ነው።[1] የአልበሙ አሳታሚ አመል ፕሮዳክሽንስ ሲሆን አከፋፋይ ደግሞ ሮማርዮ ሬከርድስ ነው።[1]
የዘፈኖች ዝርዝር | |||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ተ.ቁ. | አርዕስት | ||||||||
1. | «ዞማዬ» | ||||||||
2. | «ወድሃለው» | ||||||||
3. | «የኔ ነው» | ||||||||
4. | «ያደላል» | ||||||||
5. | «አትልጋቢ» | ||||||||
6. | «ደህና ሁን» | ||||||||
7. | «ሽሪሽሪ (ኮሉላ)» | ||||||||
8. | «ሙሉ» | ||||||||
9. | «ጅንኑ» | ||||||||
10. | «ባያስችለኝ» | ||||||||
11. | «በስሟ እየማለ» | ||||||||
12. | «ሃረር» | ||||||||
13. | «ወስን አሁን» | ||||||||
14. | «ሀበሻ» |
- ^ ሀ ለ አዲስ አድማስ፣ ድምፃዊ ሐመልማል አልበም አሳተመች የሞሃ ፔፕሲ ለአልበሙ ከግማሽ ሚ. ብር በላይ አውጥቷል Archived ኦክቶበር 9, 2024 at the Wayback Machine
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |