ዮኩ አይሬም

ከውክፔዲያ

ዮኩ አይሬም (ወይም ዮቃይድ አይሬም) በአይርላንድ አፈ ታሪክ1 እስከ 16 ዓም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት፣ የዮኩ አይሬም ዘመን ለ15 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) በመከተል፣ ይህ ከ1 እስከ 16 ዓም ድረስ ይሆናል። በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።