ደስታ ዳምጠው

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ራስ ደስታ ዳምጠው (1896 - የካቲት 24 ቀን 1937 እ.ኤ.አ.) በኢትዮጵያ ከፍተኛ ጀብዱ ፈጽመው በጣሊያን ጦር ተማርከው የተገደሉ አርበኛ ነበሩ። ከድል በኋላም ከተቀበሩበት ወጥተው በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል፣ አዲስ አበባ ተቀብረዋል።