ዳቦ ጭመቅ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሁለት ጓደኛሞች ተገናኝተው ሻይ ቡና ተባብለው ካፌ ገቡ ሁለቱም ሻይ በዳቦ አዘው ሲያወጉ አንደኛው ሻይውን ጨረሰ ሁለተኛው ደግሞ ሻይና ዳቦውን እኩል እየበላና እየጠጣ ነው ከዚያም ሻይ የጨረሰው ዳቦዬን ልንከር ብሎ ጠየቀው እሺ 'ንከር አለው ከዚያም ሲነክር ሻይውን ጨረሰው እንዴ ጭመቅ አለው ይባላል ...