ሻይ
Appearance
ሻይ ከልዩ የሻይ ቁጥቋጦ (ካሜሊያ ሲኔንሲስ) ቅጠል በውሃ ውስጥ በማፍላት የሚሠራ መጠጥ ነው።
ሻይ ቅጠል ወይንም “ካሜሊያ ሲኔንሲስ” በመባል የሚጠራዉ ችግኝ አመቱን ሙሉ የሚለመልም ሲሆን በመጀመሪያም የተገኘው በቻይናና በህንድ ነው። የሻይ ቅጠል ወፍራማ ሲሆን ቀለሙ ደግሞ የጥቁር አርንጓዴ ነው። የሻይ ችግኝ ነጭና ሮዝ አበባም አለው፤ ይህንንም አበባ ሽቶ ለመስራት ይጠቀሙበታል። በአለማችንም ላይ ከ200 የበለጠ የሻይ ችግኝ ዘር ይገኛል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |