ዳቪድ ጊታ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
David Guetta at 2011 MMVA.jpg

ፒዬር ዴቭድ ጊታ፣ (Pierre David Guetta) ፈረንሳይዊ ዲጄ እና ሙዚቀኛ ነው። ዴቭድ ጊታ ይታወቃል፦ ከተለያዩ ድምፃዊያንጋ በመጣመር ዘፈኖችን በራሱ ስም በመልቀቅ ፡ ከሰራቸው ስራዎች እነዚህም ይጠቀሳሉ፦ "ወን ሎቭ ቴክስ ኧውቨር"፤ "ታይቴንየም"፤ "ዊዝአውት ዩ"።

አልበሞች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • Just A Little More Love (2002)
  • Guetta Blaster (2004)
  • Pop Life (2007)
  • One Love (2009)
  • Nothing But The Beat (2011)
  • Listen (2014)
  • 7 (2018)