ዳዊት ፫ ዙፋን ቤት
Appearance
የዳዊት ፫ኛ ዙፋን ቤት በቀዳማዊ እያሱ ልጅ በዳዊት ፫ኛ የተሰራ ነበር። ይሄውም የመጨረሻው ግንብ በፋሲል ግቢ ክተገነባ ከ15 ዓመታት በኋላ መሆኑ ነው። የዙፋን ቤቱ በስተስሜን በግቢው በስተሰሜን በበበካፋ ግምብ እና በአጣጣሜ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን መካከል መሆኑ ነው። [1] የዳዊት ቤት በአሁኑ ወቅት ጣሪያው የለም።
- ^ Stuart Munro-Hay, Ethiopia, the unknown land: a cultural and historical guide (London: I.B. Tauris, 2002), pp. 126-128