ዳጋቶ ኩምቤ

ከውክፔዲያ
ዳጋቶ ኩምቤ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሰነዶች ምዝገባና ማረጋገጫ አግልግሎት
2015
ቀዳሚ ሙለቀን አማረ
የወላይታ ዞን ዋና አስተዳደር
ከህዳር 2011ዓ.ም. እሰከ ነሃሴ 2012ዓ.ም.
ቀዳሚ ጌታሁን ጋረደው
ተከታይ እንድሪያስ ጌታ
የተወለዱት ቦዲቲኢትዮጵያ
የፖለቲካ ፓርቲ ብልፅግና ፓርቲ
ዜግነት ኢትዮጵያዊ
ልጆች 2
ሀይማኖት ጴንጤቆስጤያዊ ክርስትና

ዳጋቶ ኩምቤ ቆልቻ ከታህሳስ 2022 ጀምሮ የኢትዮጵያ ፌዴራል ሰነዶች ምዝገባ እና ማረጋገጫ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር በመሆን እያገለገሉ ያሉ ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኛ ናቸው። ዳጋቶ የወላይታ ተወላጅ ሲሆን ከዚህ በፊትየወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሆኖ አገልግሏል። [1]

ሙያ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዳጋቶ ከዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት እስከ ወላይታ ዞን ፍትህ መምሪያ ድረስ አገልግሏል። ዳጋቶ በፈረንጆቹ ከ2018 ጀምሮ ለሁለት ዓመታት ያህል የወላይታ ዞን አስተዳዳሪ ሆነው ሲሰራ ቆይተዋል። ከወላይታ የክልልነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ ስማቸው በጉልህ ከሚነሳቸው የቀድሞ አመራሮች ዳጋቶ ኩምቤ አንዱ ናቸው። ዳጋቶ በታህሳስ 2022 በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የኢፌዲሪ ሰነዶች ምዝገባ እና ማረጋገጫ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ። [2]

ዋቢዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]