ድረይክ

ኦብሪ ድሬክ ግራኸም (በኦክቶበር ፳፬፣፲፱፻፹፮ እ.ኤ.አ. ተወለደ) ነው ካናዳዊ ራፐር፣ አቀንቃኝ፣ እና ተዋናይ። የትውልድ ቦታው ቶሮንቶ፣ ኦንታሪዮ ይባላል። ደግራሲ ፡ ዘ ነክስት ጀነሬሽን የቴሌቭዢን ተከታታይ (፲፱፻፰-፲፱፻፺፱) ላይ በመተወን እውቅናን እያገኘ ነበር ድሬክ የመጀመሪያ የሙዚቃ ካሴቱን ሩም ፎር እምፕሮቭመንትን ሊለቅ የቻለው በ፲፱፻፺፰ ከዚያ ብዙም ሳይቆይ ተጨማሪ የሙዚቃ ካሴቶችንም ሊለቅ ችሏል፣ ሶ ፋር ጎን፣ ረዳው እንዲያተርፍ የመጀመሪያ የደረጃ ሰንጠረዥ ውስጥ የገቡ ዘፈኖቹን፤ "በስት አይ ኧቨር ሀድ" ፭ ውስጥ ከመግባት።[1]
ቴንክ ሚ ሌተር የድሬክ የመጀመሪያ አልበም (፳፻፪) ሆነለት ሁለቱም ሀገሩ ላይ ካናዳም ዩኤስም ላይ አንደኝነት። ሁለተኛ አልበሙ ቴክ ኬር አተረፈለት ከፍተኛ የቃል ስኬት በ፳፻፫ የገበያ ስኬት ሶስተኛ አልበሙ ነትን ወዝ ዘ ሴም በ፳፻፭ እና የመጀመሪያ የገበያ ካሴቱ እፍ ዩ አር ሪዲንግ ዚስ እትስ ቱ ሌት በ፳፻፯ እነዚ የተመሰከሩ ድርብ ፕላቲነም በዩናይትድ እስቴትስ። አራተኛ አልበሙ ቪውስ (፳፻፰) አንደኝነት ላይ ሲቀመጥለት ያ ላልተከታተሉ ፲፫ ሳምንታት ይህ መፈጠሩም ድሬክን ያደርገዋል የመጀመሪያው ወንድ አርቲስት በ፲ አመታት ውስጥ፤ መሪ ነጠላ ዘፈን "ዋን ዳንስ" የሙዚቃ ደረጃ ሰንጠረዥ ሪከርድን አስተካከለ። ሁለተኛ የገበያ ካሴቱ ሞር ላይፍ (፳፻፲) የተለያዩ የማሰራጫ ሪከርዶችን አስተካከለ በቀጣዩ አመት ድርብ አልበሙን እስኮርፕየንን ለቀቀ፤ "ጎድስ ፕላ"፣ "ናይስ ፎር ዋት"፣ እና "እን ማይ ፊሊንግስ" ሆኑለት ቁጥር ፩ ዘፈኖቹ። ለ፱ አመታት አብሮት የቆየውን ያንግ መኒ ቅጂ ድርጅትን በ፳፻፲ እየለቀቀ ለቀቀ ሶስተኛ የገበያ ካሴቱን ዳርክ ሌን ዲሞ ቴፕ በ፳፻፲፫። ከካሴቱ ነጠላው "ቱሲ እስላይድ"። በ፳፻፲፫፣ እስኬሪ አወርስ ቱ ኢፒው አካቷል ቁጥር አንድ ዘፈኑን "ዋትስ ነክስት" እናም አስተካክሏል የደረጃ ሰንጠረዥ ሪከርድን፤ ስድስተኛ አልበሙ ሰርትፋይድ ሎቨር ቦይ (፳፻፲፬) በአሜሪካ ሪከርድን አስተካከለ በይበልጡን ብዙ ምርጥ ፲ ውስጥ የገቡ ዘፈኖችን በመያዝ እና መሪ ነጠላ ዘፈኑ "ዌይ ቱ ሰክሲ" ለድሬክ ሆነለት ዘጠነኛ ቁጥር አንድ ዘፈኑ።
ድሬክ ከአለም ምርጥ ሻጭ የሙዚቃ አርቲስቶች ነው ሽጦ ከ፻፶ ሚልየን በላይ ቅጂዎችን፤ ድሬክ ከፍተኛ የተመሰከረ የድጅታል ነጠላዎች አርቲስት ደረጃን አጊንቷል በአሜሪካ በአርአይኤኤ። አሸንፏል ፬ ግራሚ ሽልማቶች፣ ፮ የአሜሪከን ሚውዚክ ሽልማቶች፣ ፪ የብርት ሽልማቶች፣ ፮ የጁኖ ሽልማቶች፤ ይዟል የቢልቦርድ ሆት 100 ደረጃ ሰንጠረዥ የተለያዩ ሪከርዶችን እና የ፳፱ የአሜሪከን ሚውዚክ አዋርድስ ሪከርዶችን። ድሬክ አለው ይበልጡን ዘፈኖች እነዛ ፲ ውስጥ የገቡ (፪፻፶፰)፣ ይበልጡን በተመሳሳይ ጊዜ የደረጃ ሰንጠረዥ ውስጥ የገቡ በ፩ ሳምንት ውስጥ (፳፯)፣ ይበልጡን የመጀመሪያ የሆት 100 ምዝገባዎች (፳፪)፣ እና ይበልጡን የቀጠሉ ጊዜአት በሆት 100 (፬፻፴፩ ሳምንታት)። ይበልጡን ቁጥር ፩ ዘፈኖች አሉትም አርኤንድቢ/ሂፕ፡ሆፕ ኤርፕሌይ ላይ፣ ሆት አርኤንድቢ/ሂፕ፡ሆፕ ሶንግስ ላይ፣ እና ሪትምክ ኤርፕሌይ የደረጃ ሰንጠረዥዎች ላይ።
- ^ musicchartsarchive.com