ዶሃ

ከውክፔዲያ

ዶሃ (አረብኛ፦ الدوحة /አድ-ዳውሐህ/) የካታር ዋና ከተማ ነው።

የዶሀ ባህር ዳርቻ ላይ ያሉ ፎቆች

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 550,700 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 400,051 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 25°15′ ሰሜን ኬክሮስ እና 51°36′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ዶሃ በ1842 ዓ.ም. አል-ቢዳ ተብሎ ተሠራ። በ1908 ዓ.ም. ቃጣር የእንግሊዝ ግዛት ሲሆን፣ እሱ ዋና ከተማ ሆነ።

ትምህርት ቤቱ የኳታር ዩኒቨርሲቲን እና የHEC ፓሪስ የንግድ ትምህርት ቤት ካምፓስን ያስተናግዳል።