ገብርኤል (መልዐክ)

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ገብርኤል

ገብርኤል (ቅዱስ ገብርኤል) በአብርሃማዊ ሀይማኖቶች (ክርስትናአይሁድእስልምና) ከሶስቱ ዋና መላዕክት (ሚካኤል፡ ገብርኤል፡ ሩፋኤል) አንዱ ሲሆን በእግዚአብሔር መልእክተኛነቱ ይታወቃል። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠቀሰው በመጽሐፈ ዳንኤል ነው። የስሙም ትርጉም «ከእግዚአብሔር የሆነ አለቃ» ማለት ነው። በእግዚአብሔር ፊት መቆም ከሚችሉ ስባት መላዕክት ውስጥም አንዱ ተደርጎ ይቆጠራል። የአምላካችን፣ የጌታችንና የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት ለቅድስት ድንግል ማርያም አብስሯል።

ክርስትያኖች የአምላክን መልዕክተኛ «ገብርኤል» ሲሉት በእስልምና ደግሞ በአረብኛ ስሙ «ጂብሪል» ይባላል።

: