Jump to content

ጉመርኛ

ከውክፔዲያ

ጉመርኛ (ጐማረ) በኢትዮጵያ የሚነገር ቋንቋ ሲሆን የሴማዊ ቋንቋዎች አባል ነው። በጉመር ወረዳ የሚነገር የሰባትቤት ጉራግኛ አይነት ነው።