ጋው
Appearance
ጋው (ቻይንኛ፦ 皋) በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ዘመን ንጉሥ ነበር። አባቱን ኮንግ ጅያን ተከተለው።
የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ለዘመኑ የተዘገበው እንዲህ ነው፦ በመጀመርያው ዓመት የጨወይ አለቃ ወደ ቦታው መለሰው። በ፫ኛውም ዓመት አረፈ።
ቀዳሚው ኮንግ ጅያ |
የሥያ (ቻይና) ንጉሥ 1652-1649 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ ፋ |