የግዕዝ አጻጻፍ የተለያዩ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ የሚገኙ ቋንቋዎች እንደ አማርኛ እና ትግርኛ ለመጻፍ የሚጠቀም አጻጻፍ ነው። አጻጻፉ ከግራ ወደ ቀኝ ይጸፋል። አጻጻፉ አቡጊዳ ሲሆን በመጀመሪያ እንደ ዓረብኛ እና ዕብራይስጥ አብጃድ ነበረ።