ጥድፈት

ከውክፔዲያ

ጥድፈት ማለት የፍጥነትን መጨመር ወይም መቀነስ የሚገልፅ ሲሆን መለኪያውም ሜትርሰከንድ ስኩዌር ነው። ጥድፈት በሳይንሳዊ ስሌት ፍጥነት በጊዜ ሲካፈል የሚገኝ ነው።