ፍጥነት

ከውክፔዲያ

ፍጥነትተፈጥሮ ህግጋት ጥናት ሲተረጎም አንድ ነገር ምዕራፉን (ርቀቱን ወይም አቅጣጫውን) የሚቀይርበትን መጠን መለኪያ ማለት ነው። በካልኩለስ የአነጋገር ዘይቤ ፍጥነት ማለት የአቀማመጥ ለውጥ (ምዕራፍ) ከጊዜ አንጻር ማለት ነው። ፍጥነት ቬክተር ስለሆነ መጠን ብቻ ሳይሆን አቅጣጫም ሊኖረው ይገባል። ከአቅጣጫው የተነጠለ የፍጥነት መጠን ጥድፈት (ቶሎነት) ይባላል፣ የሚለካውም በሜትር/ሰኮንድ ወይም ሜ/ስ ነው። በተግባር እንግዲህ የአንድን ነገር ቶሎነት ስንለካ ይህ ነገር በ«5 ሜትር በሰከንድ» ይጓዛል እንላለን፣ ፍጥነቱን ስንለካ ግን አቅጣጫውን መጨመር ስላለብን በ«5ሜትር በሰከንድ ወደ ደቡብ» ይጓዛል እናላለን።

ያንድን ነገር አጠቃላይ ፍጥነት ለመለካት የምንጠቀምበት የሂሳብ ቀመር እንዲህ ነው፡

  • -- አጠቃላዩን ፍጥነት ይወክላል
  • የነገሩን ምዕራፍ (ርቀት + አቅጣጫ) ለውጥ ይወክላል
  • ይህን የአቀማመጥ ለውጥ ለማከናወን የወሰደውን ጊዜ ይወካላል።

ማጣቀሻ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]