ጭራ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ጭራኢትዮጵያ የሚገኙ አባቶች ራሳቸውን ከዝንብ እና መሰል ነፍሳቶች ለመከላከል የሚጠቀሙበት መሳሪያ ነው። ይህ መሣሪያ በአብዛሃኛው ጊዜ የሚዘጋጀው ከአጭር፡ ጨንካራ ሽቦ እና የፈረስ ጭራ ነው።

ጭራ ከላይ እንደተገለጸዉ ከፈረስ ጭራ የሚሰራ ስለሆነ ጅራት የሚለውን ቃል ይተካል፡፡ አንዳንድ ጊዜ ጭራ የሚለውን ቃል ከኃላ፤ኃላ ቀር ለማለት እንጠቀምበታለን፡፡ከፈረስ ጭራ የሚሰራ ስለሆነ ጅራት የሚለውን ቃል ይተካል፡፡ አንዳንድ ጊዜ ጭራ የሚለውን ቃል ከኃላ፤ኃላ ቀር ለማለት እንጠቀምበታለን፡፡