Jump to content

ፖል አለን

ከውክፔዲያ

ፖል አለንአሜሪካ ጃንዋሪ 21 1953 እ.ኤ.አ. የተወለደ የአሜሪካ ባለሃብት ነው። ግለሰቡ የአለማችን ታዋቂውን የሶፍትዌር አምራች ማይክሮሶፍትን ከቢል ጌትስ ጋር በመሆን የመሰረተ ሲሆን ቩልካን (Vulkan inc.) የተባለ የራሱን ኢንቨስትመንት የሚቆጣጠርበት ድርጅት ባለቤት ነው።