2.የስደታቸው ዋና መንገዶች

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search


የሐበሻው ስደተኛው ዋና ማውጫ አገሮች ሱዳንኬንያኢትዮጵያ እና ኤርትራ ናቸው። ከኢትዮጲያ የሚወጡ ስደተኞች ወደ 70% የሚወጡት በሱዳን ቦርደር ሲሆኑ በኬንያ ወደ 40% ይሰደዳሉ ወደ ሶማሊያ፡ ኤርትራ እና ጅቡቲ 10% ናቸው። የኤርትራ ስደተኞች ደግሞ የሚጠቀሙት ዋናው ማውጫ ሱዳን ሲሆን እሱም ወደ 70% ይጠጋሉ ወደ ኢትዮጵያ ደግሞ 25% ናቸው፡ የቀሩት 5% ደግሞ በሌላ መንገድ ይወጣሉ።