Jump to content

6 አመነምሃት

ከውክፔዲያ

==

ሰአንኺብሬ
የ«ሰአንኺብሬ» ካርቱሽ
የ«ሰአንኺብሬ» ካርቱሽ
የግብጽ ፈርዖን
ግዛት 1803-1800 ዓክልበ. ግ.
ቀዳሚ ዩፍኒ
ተከታይ ሰመንካሬ ነብኑኒ
ሥርወ-መንግሥት 13ኛው ሥርወ መንግሥት

==

ሰአንኺብሬ አመኒ አንጠፍ አመንምሃት (ወይም ፮ አመነምሃት) ላይኛ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ከ1803 እስከ 1800 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የዩፍኒ ተከታይ ነበረ። ሕልውናው ከአንዳንድ ቅርስ ተረጋግጧል። ሰመንካሬ ነብኑኒ ተከተለው።

ቀዳሚው
ዩፍኒ
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን ተከታይ
ሰመንካሬ ነብኑኒ
  • K.S.B. Ryholt: The Political Situation in Egypt during the Second Intermediate Period, c. 1800 – 1550 BC, Carsten Niebuhr Institute Publications, vol. 20. Copenhagen: Museum Tusculanum Press, 1997 (እንግሊዝኛ)