Jump to content

ኖኅ

ከውክፔዲያ
የ02:51, 26 ሴፕቴምበር 2013 ዕትም (ከMedebBot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ኖህ (ዕብራይስጥ፦ /ኖዋሕ/፤ አረብኛ፦ /ኑሕ/) በኦሪት ዘፍጥረትብሉይ ኪዳን መሠረት ከማየ አይኅ ጥፋት ውኃ ከቤተሠቡ ጋር መርከብ ያመለጠው ጻድቅ ሰው ነበረ።

ከመጽሐፍ ቅዱስ በቀር ስለ ኖኅ ብዙ ሌሎች ትውፊቶች ተጽፈዋል። ለምሳሌ በጣልያናዊ መኖኩሴ አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ ባሳተመው ዜና መዋዕል ዘንድ፣ ኖህ ከጥፋት ውኃ በኋላ በጣልያን ሀገር ሠፈረ።

:

ዋቢ መጽሐፍት

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]