Jump to content

ፈንገስ

ከውክፔዲያ
የ16:21, 25 ማርች 2015 ዕትም (ከDexbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ፈንገስ

ፈንገስ (Fungus) እንደ እርሾ (yeasts) እና ሞልድ (molds) ያሉ የብዙሃኑ ኢዩካሪዮቲክ ደቂቅ ዘ አካላት አባላት ናቸው። እንጉዳይ ደግሞ የፈንገስ አይነት ነው። ከ1961 ዓ.ም ከአሜሪካዊው ሳይንቲስት ሮበርት ዊታከር ጥናት ጀምሮ ፈንገስ ከአትክልትም ሆነ ከእንስሳ የተለየ የሥነ ሕይወት ስፍን ተቆጥሮዋል።