Jump to content

አንድሪው ጃክሰን

ከውክፔዲያ
የ16:25, 25 ማርች 2015 ዕትም (ከDexbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
አንድሪው ጃክሰን

አንድሪው ጃክሰን (እንግሊዝኛ: Andrew Jackson) የአሜሪካ ሰባተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1829 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የነበሩት ጆን ሲ ካልሆውን ሲሆን በመሃል ክፍተት በመጨረሻም ማርቲን ቫንቡረን ነበሩ። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1837 ነበር።