Jump to content

ካይልባድ

ከውክፔዲያ
የ23:18, 24 ኦገስት 2015 ዕትም (ከCodex Sinaiticus (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ካይልባድ343 እስከ 344 ዓም ያሕል ድረስ የ አየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር።

በአይርላንድ ታሪኮች ዘንድ ቀዳሚውን ሙይረዳቅ ቲረቅን ገድሎ ለአንድ አመት ከፍተኛ ንጉሥነቱን ያዘ፤ ከዚያ በተከታዩ ዮቃይድ ሙግሜዶን ተገደለ።

የቲገርናቅ ዜና መዋዕል (1080 ዓም ተቀነባብሮ) ካይልባድ ሙይረዳቅን የገደለበት ዓመት በ343 ዓም ያደርጋል፤ ከፍተኛ ንጉሥ እንደ ሆነ ግን አይጠቅስም።