Jump to content

ከበሮ (ድረም)

ከውክፔዲያ
የ11:06, 15 ሴፕቴምበር 2016 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ድራም ሴት

ከበሮ (ድረም) በእንግሊዝኛDrum Kit ወይም Drum Set አንዳንዴም trap set እየተባለ የሚጠራው የተለያዩ አይነት የድረም እና የጠፍጣፋ ሠሀን መሣይ የመሣሪያ ዓይነቶችን እንዲሁም በአብዛሀኛው ተያያዥነት ያላቸውን ድምፆች ማፍለቅ የሚችሉ መሣሪያዎችን አጣምሮ የያዘ ዘመናዊ የምት የሙዚቃ መሣሪያ ነው። እነዚህን ስብስቦች እንደ ቀጭን እንጨት ወይም የሙዚቃ መዶሻ አልያም ተመሣሣይ መሣሪያ በመጠቀም መምታት ይቻላል። ይህን መሳሪያ ከበሮ መች (እንግሊዝኛ Drummer) በተገቢው መንገድ መጫወት ይችላል። ከዚህ በተጨማሪ ባስ ድረም የሚባለው በእግር የሚመታ ፔዳል መዋቅር ያለው ሲሆን ሌላው ደግሞ እርስ በርስ የሚገጣጠሙ ሁለት ስሀኖች በእግር ለመምታት የሚረዳ ፔዳል ያለው ነው።

ታሪክ እና እድገት

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋና ዋና አካላት

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

መሠረታዊ ድረም ጥምር

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የኤሌክትሪክ ጥምር ከበሮ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የድምፅ ናሙናዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ማስታወሻዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የውጭ ማያያዣዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]