Jump to content

ፋዱጽ

ከውክፔዲያ
የ17:41, 8 ኖቬምበር 2016 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ፋዱጽ (Vaduz) የሊክተንስታይን ዋና ከተማ ነው።

መሃል ከተማው

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 5,300 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 47°08′ ሰሜን ኬክሮስ እና 09°32′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በ13ኛ ክፍለ ዘመን አካባቢ እንደ ተመሠረተ ይታሥባል።