Jump to content

ሪዮ ዴ ጃኔይሮ

ከውክፔዲያ
የ11:42, 6 ሜይ 2017 ዕትም (ከ82.5.40.163 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ሪዮ ዴ ጃኔይሮ (በፖርቱጋልኛ: Rio de Janeiro፣ ሲተረጎም፦ የጃንዋሪ ወንዝ) የብራዚል ሪዮ ዴ ጃኔይሮ ክፍላገር ዋና ከተማ ነው። ከ6 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች አሉት። ከ1755 እስከ 1952 ዓ.ም. ድረስ የብራዚል ዋና ከተማ ሲሆን በ1952 ዓ.ም. የብራዚል መንግሥት ወደ ብራዚሊያ ተዛወረ።