Jump to content

ዳማ ከሴ

ከውክፔዲያ
የ23:57, 4 ኦገስት 2017 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ዳማ ከሴ (Ocimum sauve Willd(Labiatae) ) በኢትዮጵያ የሚበቅል ዕፅ ሲሆን እንደ ከሴ (ስ. ጥሩ ሽታ ያለው የቁጥቋጦ አይነት። ዕቃ ማጠኛ[1] ወይም ኮሰረት Lippia adoensis (Verbenaceae) ያለ ለመድኅኒትነት የሚጠቀሙበት ነው።

ይሄ ዕጽ በሺ ስድስት መቶ እስከ ሁለት ሺ ሁለት መቶ ሜትር ከፍታ ባሉ ሥፍራዎች የሚበቅል ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ለመድኅኒትነት ጥቅም የሚውለው ቅጠሉን በመጭመቅና በማሽተት፣ ወይም ቅጠሉን በውሐ አፍልቶ በመታጠን ወይም በመጠጣት ነው።[2]

የዳማ ከሴ ተጨማሪ ጥቅሞች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ጉንፋን፣ ለራስ ምታትና ለውሻ ልክፍት (በተለምዶ - ያድን አያድን አይታወቅም) ይጠቀማል።

የቅጠሉ ጭማቂ በውሃ ወይም በቡናትኩሳት («ምች») ይሰጣል።[3][4]

የቅጠሉ ወይም የልጡ ለጥፍ በቁስል ይለጠፋል።[5]

ለዳማ ከሴ ተስማሚ የሆነ ዓየር ጠባይና መሬት

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የዳማ ከሴ አስተዳደግና እንክብካቤ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  1. ^ ባህሩ ዘርጋው ግዛው (፲፱፻፺፬ ዓ/ም)፣ ገጽ ፬፻፶፮
  2. ^ A. DEBELLA, E. MAKONNEN, D. ABEBE, F. TEKA and A. T. KIDANEMARIAM (2003)
  3. ^ በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም
  4. ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች
  5. ^ የዘጌ ልሳነ ምድር ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 1999 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
  • ባህሩ ዘርጋው ግዛው ፤ "ዘርጋው የአማርኛ መዝገበ ቃላት" ፲፱፻፺፬ ዓ/ም
  • (እንግሊዝኛ) A. DEBELLA, E. MAKONNEN, D. ABEBE, F. TEKA and A. T. KIDANEMARIAM - EAST AFRICAN MEDICAL JOURNAL "PAIN MANAGEMENT IN MICE USING THE AQUEOUS AND ETHANOL EXTRACTS OF FOUR

MEDICINAL PLANTS"፣ August 2003