Jump to content

አኻያ

ከውክፔዲያ
የ19:10, 10 ኦክቶበር 2017 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ነጭ አኻያ

አኻያ (Salix) ወይም የወንዝ ዳር ዛፍዛፍ አይነት ወገን ነው።

የአኻያ ቅጠልና ልጥ ከጥንት ጀምሮ ለሕመም፣ ለትኩሳት መድሃኒታዊ እንደ ሆነ ታውቋል። በዘመናዊ ሕክምና በኩል፣ በውስጡ ያለው ጠቃሚ ውሁድ («ሳሊሲሊክ አሲድ» ወይም አኻያዊ ኮምጣጣ) ሲመረመር የአስፒሪን መነሻ ሆነ።

በአንዱ ጥናት እንደ ተዘገበ፣ የአኻያና የሰንሰል ቅጠል ጭማቂ ለሰዎችም ሆነ ለእንስሶች ውሻ በሽታን ለማከም ይሰጣል።[1]

  1. ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች