Jump to content

ታላቁ ብሪታን

ከውክፔዲያ
የ01:11, 16 ኦክቶበር 2017 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ታላቁ ብሪታን

ታላቁ ብሪታን ኢንግላንድዌልስስኮትላንድ የሚገኙበት ትልቅ ደሴት ማለት ነው።

«ታናሹ ብሪታን» አይርላንድ የሚባለው ሲሆን፣ ሁለቱ አንድላይ «ብሪቲሽ ደሴቶች» ይባላሉ።

ደግሞ ዩናይትድ ኪንግደም ይዩ።