Jump to content

ኮዋላ

ከውክፔዲያ
የ12:36, 16 ማርች 2018 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
?ኮዋላ

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ኪሴ
አስተኔ: ኮዋላ
ዝርያ: ኮዋላ

ኮዋላ (ሮማይስጥ ስም፦ Phascolarctos cinereus) በአንዳንድ አገር የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ዝርያ ነው።

ይህ ፍጡር በአውስትራሊያ ብቻ፣ በተለይም በባሕር ዛፍ መሃል የሚኖር ሲሆን ለባሕር ዛፍ ቅጠሎች እንደ ሱስነት ያለበት ነው።


ስሙ «ኮዋላ» ከኗሪዎች ቋንቋ ዻሩግኛ ቃል «ጉላ» ደርሷል። ከካንጋሮ ጋር በኪሴ እንስሳዎች ውስጥ ቢመደብም ብዙ ጊዜ እንደ ድብ አይነት ተቆጥሯል። የግሪክኛ-ሮማይስጥ ስያሜ ማለት «የኪስ ድብ» (ግሪክ /ፋስኮላርክቶስ/) እና «አመዳማ» (ላቲን /ኪነሬውስ/) ነው።