ታላቅ የጫካ እሪያ
Appearance
?ታላቁ የጫካ እሪያ | ||||||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||||||
| ||||||||||||||
Hylochoerus meinertzhageni | ||||||||||||||
ታላቅ የጫካ እሪያ በአፍሪካ ጫካዎች የሚገኝ የእሪያ ዘመድ ነው። በጥቂት መጠን በኢትዮጵያም ተገኝተዋል። ለወገኑ Hylochoerus ብቸኛው ዝርያ ነው።
ታላቅ የጫካ እሪያ ብዙ ረጅም ብርቱካን እና ጥቁር ጸጉር አለው። የረዘመ ክራንቻ ጥርስ አለው። በተለይ እጽ ይበላል፣ አንዳንዴም ጥምብ ያንሳል። በብዙ ቦታዎች በተለይ በሌሊት ይሂዳል፣ ሆኖም በቅዝቃዛ ወቅት ወይም ከሰዎች ሲራቅ በቀን ሊታይ ይችላል። እስከ ሀያ በአንድ መንጋ አብረው ይሄዳሉ።
ታላቁ የጫካ እሪያ ገና ለመዳ አልተደረገም፣ በቀላሉ ለመዳ እንደሚደረግ ነበር ይታስባል። በጫካ ውስጥ ወንዱ ግፈኛ ሊሆን ይችላል፣ ወይም እርስ በርስ ሊታገሉ ወይም ቡራቡሬ ጅብን ከጥምብ ሊያባረሩ ይችላሉ። በግስላ ወይም በብዙ ቡራቡሬ ጅቦች ሊነጠቅ ይቻላል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |